New Paradigm Consulting
News
New Paradigm Consulting

Featured report

የስራ ማለማመድ (Induction) ስልጠናው በስኬት ተጠናቀቀ!

2 min readNew Paradigm · Corporate Communications

ለ41 አዳዲስ የየሁሉ ቁጠባና ብድር ሰራተኞች የተሰጠው የስራ ማለማመድ (Induction) ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ! ኒው ፓራዳይም ኮንሰልቲንግ (New Paradigm Consulting) ከየሁሉ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ ጋር በመተባበር ለ41 አዳዲስ ሰራተኞች የስራ ማለማመድ (Induction) ስልጠና ሰጥቷል። በየሁሉ የስራ አመራር ቦርድ አባላት

ለ41 አዳዲስ የየሁሉ ቁጠባና ብድር ሰራተኞች የተሰጠው የስራ ማለማመድ (Induction) ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ!

ኒው ፓራዳይም ኮንሰልቲንግ (New Paradigm Consulting) ከየሁሉ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ ጋር በመተባበር ለ41 አዳዲስ ሰራተኞች የስራ ማለማመድ (Induction) ስልጠና ሰጥቷል።

በየሁሉ የስራ አመራር ቦርድ አባላት እና የማኔጅመንት አባላት አማካኝነት የተሰጠው ይህ ስልጠና በሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፦


✅ የየሁሉ ታሪካዊ አመጣጥ፣ አሁን የደረሰበት ደረጃ እና የወደፊት እቅድ
✅ የቁጠባና ብድር ስራዎች
✅ የወለድ አልባ ቁጠባ እና ብድር አገልግሎት
✅ የሰው ሀብት አስተዳደር
✅ ሙያዊ ስነ-ምግባር እና ዲስፕሊን
✅ የአገልግሎት አሰጣጥ እና የደንበኞች (ተገልጋይ) አያያዝ

ስልጠናው በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በማጠቃለያውም ኒው የፓራዳይም ኮንሰልቲንግ የስልጠና ዲፓርትመንት የመዝጊያ ንግግር በማድረግ ለሰልጣኞቹ የምስክር ወረቀት አበርክቷል።

ለአዳዲስ ሰራተኞች መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!

Photo Gallery (2 images)

Click any photo to expand & slide
NE

Written by

New Paradigm

Corporate Communications

Share this article
Share
New Paradigm Consulting

Turn news into a strategic advantage.

Partner with New Paradigm on talent strategy, executive search, and institutional consulting built for the next decade of work.