New Paradigm Consulting
News
New Paradigm Consulting

Featured report

ለ41 አዳዲስ የየሁሉ ቁጠባና ብድር ሰራተኞች የኢንዳክሽን ስልጠና ተሰጠ

2 min readNew Paradigm · Strategy and Marketing

ኒው ፓራዳይም ኮንሰልቲንግ ከየሁሉ ቁጠባና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ ጋር በመተባበር ለ 41 አዳዲስ ሰራተኞች የኮቺንግ (የስራ ማለማመድ) ስልጠና ሰጥቷል። የኮቺንግ (የስራ ማለማመድ) ስልጠናው በየሁሉ ታሪካዊ አመጣጥ፣ አሁን የደረሰበት ደረጃ እና የወደፊት እቅድ፤ ቁጠባና እና ብድር ስራዎች፤ የወለድ አልባ ቁጠባ እና ብድር፤ የሰዉ ሀብት አስተዳደር፤ ሙያዊ ስነምግባር እና

ኒው ፓራዳይም ኮንሰልቲንግ ከየሁሉ ቁጠባና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ ጋር በመተባበር ለ 41 አዳዲስ ሰራተኞች የኢንዳክሽን (የስራ ማለማመድ) ስልጠና ሰጥቷል።
የኢንዳክሽን (የስራ ማለማመድ) ስልጠናው በየሁሉ ታሪካዊ አመጣጥ፣ አሁን የደረሰበት ደረጃ እና የወደፊት እቅድ፤ ቁጠባና እና ብድር ስራዎች፤ የወለድ አልባ ቁጠባ እና ብድር፤ የሰዉ ሀብት አስተዳደር፤ ሙያዊ ስነምግባር እና ዲስፕሊን፤ እና የአገልግሎት አሰጣጥና ተገልጋይ አያያዝ ጉዳዮችን ላይ ትኩረት ያደረገ ነው። የስራ ማለማመድ ስልጠናውን ከየሁሉ የተወጣጡ የስራ አመራር ቦርድ አባላት እና የማኔጅመንት አባላት ሰጥተዋል።
NE

Written by

New Paradigm

Strategy and Marketing

Share this article
Share
New Paradigm Consulting

Turn news into a strategic advantage.

Partner with New Paradigm on talent strategy, executive search, and institutional consulting built for the next decade of work.